በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የቆቦ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ደርቤ በለጠ ትላንት ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች ...
የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ባለፈዉ ጥቅምት ባወጣዉ ዘገባ እንዳስታወቀዉ አንዲት አሜሪካ ብቻ 67 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ ጦር መሳሪያና ለዩክሬን ...
በኢትዮጵያ ራዲዮ እና ቴሌቪዥን ዜና አንባቢነት በብዙዎች ዘንድ ይታወቃል። ለረዥም ዓመታት የዶቼ ቬለ የኢየሩሳሌም ዘጋቢም ነበር። ከጥቂት ዓመታት ወዲህ ...
ኮሚንስታዊ ሥርዓት በአብዛኛዉ ዓለም ከፈራረሰ (እጎአ) ከ1991 ወዲሕ በጦር ኃይል፣በሐብት፣ በዲፕሎማሲ፣ በፖለቲካ፣ በሳይንስና ርዳታ ከዓለም ቀዳሚዉን ሥፍራ ...
ሕወሓት ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫ በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት ከቀዬአቸው የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ነበሩበት መመለስ የሚችሉት፣ የትግራይ ክልል ግዛት ወደ ...
የቦኮ ሃራም ታጣቂዎች ቅዳሜ እና እሁድ በወታደራዊ ማዘዣ ጣቢያ ላይ ባደረሱት ጥቃት 17 የቻድ ወታደሮች መግደላቸውን የቻድ ጦር አስታወቀ። በጥቃቱ ወቅት ...
የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ሊኖረው ከሚገባው የሰው ኃይል ውስጥ 29 በመቶ የሚሆነውን የሰው ኃይል ብቻ በመያዙ፣ በምርመራ ሥራዬ ላይ ተግዳሮት ሆኖብኛል አለ ...
የሁቲ አማፂያን ሰኞ እለት ከየመን ወደ እስራኤል የተኮሱት ሚሳይል እየሩሳሌም አቅራቢያ በከሸፈበት ወቅት አየር ላይ እሳት ያስነሳ ሲሆን፣ አማፂያኑ ጥቃቱን ...
የአፍሪካ መሪዎች ተመራጩን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን እንደሌሎቹ የዓለም ሀገራት መሪዎች የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክቶቻቸውን አስተላልፈዋል። ከደስታ ...
በታደሰ ሻንቆ የምንተዳደርበትን የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም ‹‹እንከን የሌለው›› (የብሔር እኩልነትንና የብሔር ብሔረሰቦችን የራስ በራስ አስተዳደር የዘረጋ ...
የሸራ ቤቶችንና በሕገወጥ መንገድ ጎዳና ላይ የሚገበያዩ ሰዎችን በማስነሳት፣ የተለጣጠፉ ወረቀቶችንና ትልልቅ የማስታወቂያ ሰሌዳዎችን በማስወገድ የጀመረው ...
ክልሎች ነዳጅ በዲጂታል መገበየያት ላይ ክፍተት እንዳለባቸው ተገልጿል በአገር አቀፍ ደረጃ የሚገኙ የነዳጅ ማደያ ባለቤቶችም ሆኑ ሠራተኞች በምሽት ነዳጅ ...